Sunday, 06 September 2026
USD/ETB 161.6EUR/ETB 187.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 57 Sunday, 06 September 2026
ዋና ዜናዎች

አራት መሠረታዊ አዕማድ የተዘረጋላቸው አዳዲስ መተግበሪያዎች

አራት መሠረታዊ አዕማድ የተዘረጋላቸው አዳዲስ መተግበሪያዎች
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አራት መሠረታዊ አዕማድ የተዘረጋላቸው አዳዲስ መተግበሪያዎች በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ውስጥ የድርሻውን ለመወጣት የተቋቋመው «ኦርቢክስ ቴክኖሎጂስ» ከተሞችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በአንድ የተቀናጀ የዲጂታል ሥነ ምኅዳር ውስጥ ለማያያዝ የሚያስችሉ አራት ዋና ዋና የቴክኖሎጂ አዕማድን (ዓምዶችን) አበልድጎ ወደ ሥራ አስገብቷል። በኦርቢክስ ቴክኖሎጂስ መሥራችና ሥራ አስፈጻሚ ሥዩም ተስፋይ አገላለጽ፣ ከሁለት ዓመታት በፊት በአራት ወጣቶች የተመሠረተው ይህ ድርጅት፣ የተለያዩ አገልግሎቶችን በተበታተ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።